ዝማሬ ተዋሕዶ - Zemare Pro

መንፈሳዊ ዝማሬዎችን በዘመናዊ መተግበሪያ ያግኙ

100% ከመስመር ውጭ (Offline) መስራት"
ለዓይን ምቹና ዘመናዊ የሆነ አቀራረብ"
በዘማሪ እና በበዓላት የተከፋፈሉ ይዘቶች

ለምን ዝማሬ ተዋሕዶን ይመርጣሉ?

መተግበሪያችንን ልዩ የሚያደርጉትንና ለአገልግሎትዎ ምቹ የሆኑ ዋና ዋና ባህሪያትን ከዚህ በታች ይመልከቱ።

በየቀኑ አዳዲስ መዝሙራት መጨመራቸው

​"በጥንቃቄ የተመረጡ መንፈሳዊ መዝሙራትን የያዘ ሲሆን፣ ኢንተርኔት ሲያበሩ አዳዲስ ዝማሬዎች በየጊዜው በራስ-ሰር ይጨመሩለታል።"

ጥራት ያለው መንፈሳዊ ይዘት

በጥንቃቄ የተመረጡና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ሥርዓትና ዶግማ የጠበቁ መንፈሳዊ መዝሙራትን ብቻ የያዘ ነው።

የታወቁ ዘማርያን ስብስብ

የታወቁና ተወዳጅ የሆኑ የቤተክርስቲያናችን ዘማርያን ዝማሬዎችን በአንድ ላይ አቀናጅቶ የያዘ ነው።

የተጠቃሚዎች ምስክርነት

ተጠቃሚዎቻችን "ዝማሬ ተዋሕዶ" መተግበሪያን ከተጠቀሙ በኋላ የሰጡት አስተያየት።
በጣም ምርጥ መተግበሪያ ነው። በተለይ ያለ ኢንተርኔት መሥራቱ እና ቀላልነቱ በጣም ወድጄዋለሁ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን።"
ዮርዳኖስ
ዮርዳኖስ
Dec 20, 2025
መዝሙራቱን በየምድቡ ማግኘቴ ለፍለጋ በጣም አቅልሎልኛል። ለልጆቼም መዝሙር ለማስተማር በጣም አመቺ መተግበሪያ ነው። በርቱልን!"
ወልደ ገብርኤል
ወልደ ገብርኤል
Dec 9, 2025
የግጥሞቹ ትክክለኛነት እና የአፑ አጠቃቀም ቀላል መሆን በጣም አስደንቆኛል። ለቤተክርስቲያናችን ትልቅ ስጦታ ነው፤ እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ይባርክ።"
ዘካርያስ ዳዊት
ዘካርያስ ዳዊት
Nov 25, 2025

በማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ቤተሰብ ይሁኑ!media!

ስለ "ዝማሬ ተዋሕዶ" አዳዲስ መረጃዎችን እና መንፈሳዊ ትምህርቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይከተሉ።

ተዘውታሪ ጥያቄዎች

ስለ መተግበሪያው ተጠቃሚዎች በብዛት የሚጠይቋቸውን ጥያቄዎች እና መልሶቻቸውን እዚህ ያገኛሉ።

መተግበሪያውን ለመጠቀም ኢንተርኔት ያስፈልጋል?

በፍጹም አያስፈልግም፤ መተግበሪያው 100% ያለ ኢንተርኔት (Offline) የሚሠራ በመሆኑ አንዴ ከጫኑት በኋላ በየትኛውም ቦታ መጠቀም ይችላሉ።

አዳዲስ መዝሙራት በየጊዜው ይጨመራሉ?

አዎ፣ በየጊዜው አዳዲስ መዝሙራትን እንጨምራለን። ኢንተርኔት በሚያበሩበት ጊዜ መተግበሪያው ራሱን በማደስ (Update) አዳዲሶቹን ዝማሬዎች በራስ-ሰር እንዲገቡ ያደርጋል።

መዝሙራቱ እንዴት ነው የተቀመጡት?

መዝሙራቱ ለፍለጋ እንዲመቹ በንሰሐ፣ በማኅሌት፣ በበዓላት እና በቅዱሳን በምድብ ተከፋፍለው የቀረቡ ናቸው።

የመተግበሪያው ዋና ዋና ባህሪያት ምንድን ናቸው?

ዋና ዋና ባህሪያቱ፦ ያለ ኢንተርኔት መሥራቱ፣ ለአጠቃቀም ምቹ የሆነ ዘመናዊ ገጽታው እና ፈጣን የፍለጋ ዘዴው ናቸው።

​"ዝማሬ ተዋሕዶ" መተግበሪያን አሁኑኑ ይጫኑ!

የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙራትን ግጥሞች በማንኛውም ጊዜ እና ቦታ ለማግኘት መተግበሪያውን አውርደው ይጠቀሙ።
ሁልጊዜም እንገናኝ!
ስለ መተግበሪያው አዳዲስ መረጃዎችን እና ወቅታዊ ዜናዎችን ለማግኘት በኢሜይልዎ ይመዝገቡ።
By subscribing, you agree to ዝማሬ ተዋሕዶ - Zemare Pro Privacy Policy.